
WELCOME TO
TRUE WORSHIPERS I N T'L MINISTRY(JOHN 4:23-24)
Me and my family So appreciate every contact you make with the ministry, we count every step of faith as your precious love, and we always stand with you for the promised 1000fold return on your faith and faithfulness.
GOD DOSN'T CALL THE QUALIFIED, HE QUALIFIES THE CALLED. እግዚያብሄር ያሟሉትን አልጠራም፦ የጠራቸውን ያሟላቸዋል!

Jesus is Lord!
Services
Christianity is a lifestyle !.
"ኢየሱስ ክረሰቶሰን ማወክ ወይም እንደ ግልል አዳኝ አርጎ መከበል የመችረሻው አይደለም. እስከ ፍሳሜው. ወይም እስከ ክርስቶስ ምታት ወይም እሰከሚወሰደን ድረስ ልንለማመደው የሚገባን የ እምንት(believe) እና የስድክ(right-living)or God kind of life)ሂወት ነው..
''ስለዚህ፥ ወዳጆቼ ሆይ፥ ሁልጊዜ እንደ ታዘዛችሁ፥ በእናንተ ዘንድ በመኖሬ ብቻ ሳይሆን ይልቁን አሁን ስርቅ፥ በፍርሃትና በመንቀጥቀጥ የራሳችሁን መዳን ፈጽሙ፤(Phli 2:12)
''Therefore, my beloved, as you have always obeyed, so now, not only as in my presence but much more in my absence, work out your own salvation with fear and trembling,
''ነገር ግን እርሱ በብርሃን እንዳለ በብርሃን ብንመላለስ ለእያንዳንዳችን ኅብረት አለን፥ የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል።
But if we walk in the light, as he is in the light, we have fellowship with one another, and the blood of Jesus his Son cleanses us from all sin.'' ኢየሱስ ክርስቶስ መከበል ብቻ ሳይሆን.. ኢየሱስ ክርስቶስ እራሱን ለመኖር መታር አለበን. እኞም ከማይተክመንና ከጌታ ከሚያርኩ ከሚለዩን ነገሮች ፈሰሞ መለየት አለበን.(ማተዎሰ 12:48-50) (እና ማርኮሰ 3፡32)
PRAYER REQUEST
SATURDAY
8:00 am
Morning Prayer
WEDNESDAY
Evening Prayer 7:00 -
Do you have a prayer request? You can now submit them online!
Praying for all nations~~~
Prayer as a weapon of attack.
"4,የጦር ዕቃችን ሥጋዊ አይደለምና፥ ምሽግን ለመስበር ግን በእግዚአብሔር ፊት ብርቱ ነው፤
5, "የሰውንም አሳብ በእግዚአብሔርም እውቀት ላይ የሚነሣውን ከፍ ያለውን ነገር ሁሉ እናፈርሳለን ለክርስቶስም ለመታዘዝ አእምሮን ሁሉ እንማርካለን፥ 2Cor 10:4) Consider prayer(EPH 6:18)(Acts 12:1-6) Angels are released to help us when we pray. When we pray, Heavens response(James 5:15--
We are praying for You~~~
"በእርሱ ዘንድ ያለን ድፍረት ይህ ነው፤ እንደ ፈቃዱ አንዳች ብንለምን ይሰማናል። 15, የምንለምነውንም ሁሉ እንዲሰማልን ብናውቅ ከእርሱ የለመነውን ልመና እንደ ተቀበልን እናውቃለን።
And this is the confidence that we have toward him, that if we ask anything according to his will he hears us.(1John 5:14-15)
አያሱ እና kaሌብ የተለየ መንፈስ ነበራቸው። ዳንኤል ብቻ የሚረዳው። (Having an excellent Spirit)ዳንኤል 3:16
የማንን፤ድምፅ or ወሬ ፤ነው;ዕየሠሙ፤የሚዉሉት or የሚረበሹት??....We must believe the report of the Lord. God's word is always true!
~~~~ሠይጣንን፤ካዳመጡ፤ለሕይወትዎት፤ጌታ፤ያየልዎትን፤እንዳይወርሡ፤ይሆናሉ፤፤የኞ፤መጀመሪያም፤ሆነ፤መጨረሻችን፤በአምላካችን፤እጅ፤እንጂ፤በሰዎችም፤ ሆነ;በሠይጣን፤እጅ፤አይደለም፤: ደግሞም፤አይሆንም!(Our God knows the end from the beginning)(Step forward, into the future that God has for you, knowing there's nothing you can do about past disappointment and satan lies. You cannot change the past, but you and I can do something about the future. What's in ahead of us is far more important than what's devil said and what is behind us) የሚያዳምጡትን፤ለይተው፤ይወቁ፤; ''ስለ ራሴ የምመሰክር እኔ ነኝ፥ የላከኝም አብ ስለ እኔ ይመሰክራል።
I am the one who bears witness about myself, and the Father who sent me bears witness about me.”(John 8:18 n 32))''Satan is a liar...''እናንተ ከአባታችሁ ከዲያብሎስ ናችሁ የአባታችሁንም ምኞት ልታደርጉ ትወዳላችሁ። እርሱ ከመጀመሪያ ነፍሰ ገዳይ ነበረ፤ እውነትም በእርሱ ስለ ሌለ በእውነት አልቆመም። ሐሰትን ሲናገር ከራሱ ይናገራል፥ ሐሰተኛ የሐሰትም አባት ነውና።(John 8:44--)
You are of your father the devil, and your will is to do your father's desires. He was a murderer from the beginning, and has nothing to do with the truth, because there is no truth in him. When he lies, he speaks out of his own character, for he is a liar and the father of lies.
You May be falsely accused, but stay strong. God is on our side.
የክርስቶስ፤ልጆች፤ምንድን፤ነው፤እነ፤ጳውሎስን(jail)፤ያሥጣላቸው??ክፉ፤መንፈሱ፤ስለተጋለጠ፤ነው፤፤ falsely accuse,,,,ልትደረጉ፤ትችላላችው፤ግን፤በርቱ.
''''ይህንም እጅግ ቀን አደረገች። ጳውሎስ ግን ተቸገረና ዘወር ብሎ መንፈሱን። ከእርስዋ እንድትወጣ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አዝሃለሁ አለው፤ በዚያም ሰዓት ወጣ።
19 ጌቶችዋም የትርፋቸው ተስፋ እንደ ወጣ ባዩ ጊዜ ጳውሎስንና ሲላስን ይዘው ወደ ገበያ በሹማምት ፊት ጐተቱአቸው፤.(Acts 28:16-18)
~~~Think about Joseph also....
የቤትዋን ሰዎች ወደ እርስዋ ጠርታ እንዲህ ብላ ነገረቻቸው። እዩ፤ ዕብራዊው ሰው በእኛ እንዲሣለቅ አግብቶብናል፤፤ እርሱ ከእኔ ጋር ሊተኛ ወደ እኔ ገባ፥ እኔም ድምፄን ከፍ አድርጌ ጮኽሁ.
15 ድምፄንም ከፍ አድርጌ እንደ ጮኽሁ ቢሰማ ልብሱን በእኔ ዘንድ ጥሎ ሸሸ ወደ ውጭም ወጣ።
16 ጌታው ወደ ቤቱ እስኪገባ ድረስም ልብሱን ከእርስዋ ዘንድ አኖረች።
17 ይህንም ነገር እንዲህ ብላ ነገረችው። ያገባህልን ዕብራዊው ባሪያ ሊሣለቅብኝ ወደ እኔ ገባ፤
18 እኔም ድምፄን ከፍ አድርጌ ስጮኽ ልብሱን በእጄ ተወና ወደ ውጭ ሸሸ።(Gene 39:14-18)
Satan Is defeated and he will be defeated. Stay clean and watch what God can do....
''ለአፍሪካም፤ሆነ፤ለያለንበት፤ምድር፤መሪዎችሆነ፤ሕዝብ;የመፀለይ፤ግዴታ፤አለብን፤፤(Including church leaders and leaders around the world.)''
''ሰዎች ሁሉ ሊድኑና እውነቱን ወደ ማወቅ ሊደርሱ በሚወድ በእግዚአብሔር በመድኃኒታችን ፊት መልካምና ደስ የሚያሰኝ ይህ ነው።
This is good, and it is pleasing in the sight of God our Savior, who desires all people to be saved and to come to the knowledge of the truth.(1 Tim 2:1-4)
6.''እኔ ባሪያህ ዛሬ በፊትህ ስለ ባሪያዎችህ ስለ እስራኤል ልጆች ሌሊትና ቀን የምጸልየውን ጸሎት ትሰማ ዘንድ ጆሮህ ያድምጥ፥ ዓይኖችህም ይከፈቱ፤ በአንተ ላይም ያደረግነውን የእስራኤልን ልጆች ኃጢአት እናዘዝልሃለሁ፤ እኔና የአባቴም ቤት በድለናል።
''let your ear be attentive and your eyes open, to hear the prayer of your servant that I now pray before you day and night for the people of Israel your servants, confessing the sins of the people of Israel, which we have sinned against you. Even I and my father's house have sinned.(መጽሐፈ ነህምያ 1:6...)( ዜና መዋዕል ካልዕ።vrs 7:14) '''(በስሜ የተጠሩት ሕዝቤ ሰውነታቸውን አዋርደው ቢጸልዩ፥ ፊቴንም ቢፈግሉ፥ ከክፉ መንገዳቸውም ቢመለሱ፥ በሰማይ ሆኜ እሰማለሁ፥ ኃጢአታቸውንም ይቅር እላለሁ፥ ምድራቸውንም እፈውሳለሁ።
if my people who are called by my name humble themselves, and pray and seek my face and turn from their wicked ways, then I will hear from heaven and will forgive their sin and heal their land.
God bless you all!
''FAITH, LOVE AND AGREEMENT''
የጌታ ቤተሰቦች እግዚያብሔር የተለየ እምነት ነው የሰጠን፥(God has given me and you a SPECIAL FAITH OR GREAT FAITH) ከተስማማን እንደ ቃሉ የሆነ ፀሎትን በንፁ ልብ፤ ብንፀልይ፣ የድል ሕይወት ይኖረናል::
'' እርስዋም። አዎን ጌታ ሆይ፤ ቡችሎችም እኮ ከጌቶቻቸው ማዕድ የወደቀውን ፍርፋሪ ይበላሉ አለች።
28 በዚያን ጊዜ ኢየሱስ መልሶ። አንቺ ሴት፥ እምነትሽ ታላቅ ነው፤ እንደወደድሽ ይሁንልሽ አላት። ልጅዋም ከዚያች ሰዓት ጀምሮ ዳነች።
Then Jesus answered her, “O woman, great is your faith! Be it done for you as you desire.” And her daughter was healed instantly.''Again I say to you, if two of you agree on earth about anything they ask, it will be done for them by my Father in heaven.(Matt 15:26--)
''እውነት እላችኋለሁ፥ በምድር የምታስሩት ሁሉ በሰማይ የታሰረ ይሆናል፥ በምድርም የምትፈቱት ሁሉ እውነት እላችኋለሁ፥በሰማይ የተፈታ ይሆናል። (ማቲው 18:19)
''ማንም ያለው ነገር እንዲደረግለት ቢያምን በልቡ ሳይጠራጠር፥ ይህን ተራራ። ተነቅለህ ወደ ባሕር ተወርወር ቢል ይሆንለታል። እበሰማይ የተፈታ ይሆናል። (የማርቆስ ወንጌል 11:23).
''Truly, I say to you, whoever says to this mountain, ‘Be taken up and thrown into the sea,’ and does not doubt in his heart, but believes that what he says will come to pass, it will be done for him.' GOD COULD DO THIS FOR US:, IF YOU and I believe all things means EVERYTHING'S are possible.
We need heartfelt relationship with our Almighty God
''በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ ሁሉ፥ እርሱ ወንድሜ እኅቴም እናቴም ነውና አለ።
For whoever does the will of my Father in heaven is my brother and sister and mother.”(CHURCH)(Mat 12:48)
~~~~~~~ሕብረት፤ሳይሆን፤ከልብ፤የሆነ፤ግኑኝነት፤ከጌታ፤ጋር;ይኑረን;ቸርች;አርባ፤ዕመት፤የተቀመጠ፤ወይም፤ደግሞ;ከዘፍጥረት፤እሥከ፤ራዕይ፤ያወቁ፤አይልም፤;'''''''ሐይማኖት፤ሣይሆን፤ከመንፈስ፤የሆነ፤እዉቀት፤ደግሞም፤እውቀታችን፤የሚለካው፤በመንፈስ፤ፍሬዎቻችን፤ነው፤አይደለም፤ቸርች፤ውስጥ፤ባለን፤እንቅስቃሴዎች(activities) ''22 የመንፈስ ፍሬ ግን ፍቅር፥ ደስታ፥ ሰላም፥ ትዕግሥት፥ ቸርነት፥ በጎነት፥ እምነት፥ የውሃት፥ ራስን መግዛት ነው።
But the fruit of the Spirit is love, joy, peace, patience, kindness, goodness, faithfulness'',~~'''መዳራት፥ ጣዖትን ማምለክ፥ ምዋርት፥ ጥል፥ ክርክር፥ ቅንዓት፥ ቁጣ፥ አድመኛነት፥
idolatry, sorcery, enmity, strife, jealousy, fits of anger, rivalries, dissensions, divisions,
21 መለያየት፥ መናፍቅነት፥ ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።
envy, drunkenness, orgies, and things like these. I warn you, as I warned you before, that those who do such things will not inherit the kingdom of God.
''እኛም ደግሞ የበደሉንን ይቅር እንደምንል በደላችንን ይቅር በለን፤
''and forgive us our debts,
as we also have forgiven our debtors.(Matt 6:12)
''ሁሉን ታደርግ ዘንድ ቻይ እንደ ሆንህ፥ አሳብህም ይከለከል ዘንድ ከቶ እንደማይቻል አወቅሁ።
“I know that you can do all things,
and that no purpose of yours can be thwarted. Job 42:2